የሲያትል ዋተርፍሮንት መቀየር

የሲያትል ከተማ የሲያትል ዋተርፍሮንት ማዕከል ዳግም በመገንባት ላይ ነው፡፡ ይህ ስራ በውሃ አጠገብ የመንገድ ፓርክ ግንባታ፤ በአላስካን የመንገድ ወለል ግንባታ፤ ፒር 58 እና ፒር 62 ዳግም ግንባታ፤ ከፒክ ፕሌስ ማርኬት ወደ ዋተርፍሮንት የሚያገናኝ ረጅም የእግረኛ ግንባታ፤ ከዳውንታውን ኢሎት ቤይ ያለው የምስራቅና እና ምዕራብ መገናኛዎችን ማሻሻልን ያካትታል፡፡ ይህ ጥረት ዋተርፍሮንት ሲያትል $756M፣ የሚፈጅ ሲሆን የበርካታ ዓመታት ፕሮጀክት ሆኖ በ2025 ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ ይህ በሲያትል ከተማ የዋተርፍሮንት ጽህፈት ቤት እና ሲቪክ ፕሮጀክት የሚመራ ይሆናል፡፡

ይህ ለመተርጎም በጎጉል በዚህ ገጽ ላይኛው ክፍል “አማርኛ” የሚል መተርጎምያ ይንኩ፡፡

ተጨማሪ የትርጉም ኣገልግሎት ወይ ለአካል ጉዳተኞች የተዘጋጁ አቅርቦቶች ለመጠየቅ (206) 733-9990 / TTY Relay ይደውሉ፡፡ 711.

ይጻፉልን

በርካታ አስተያየት ሰጪዎች ትልቅ ዋተርፍሮንት ለመፍጠር በጉልበታቸውና በሀሳባቸው አስተዋጽኦ አድርገዋል፡፡ ጥያዌዎችዎና አስተያየትዎ ያጋሩን


Documents icon

ስለ ፕሮግራሙ ተጨማሪ የተተረጎሙ ሰነዶችን ለማየት እነዚህን ሰነዶች ይመልከቱ፡፡

ዋተርፎርድ ሲያትል ፕሮግራም ካርድ – ሰኔ 2018